የአዲስ ቻምበር የቴሌግራም ቻናል

የአዲስ ቻምበር የቴሌግራም ቻናል ከዚህ ቀደም የቴሌግራም ግሩፕ የነበረ ሲሆን ከአሁን በኋላ ወደ ፐብሊክ ቻናል ያደገ መሆኑን እያሳወቅን ይህንን የቴሌግራም ቻናል በቀላሉ እንዲቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን።Join Addis chamber public channel:

https://t.me/addis_chamber