ይህ የቻምበር ድምጽ ነው!
ከቻምበርም የአዲስ ቻምበር ድምጽ!!
በንግድ ትርኢት ፋና ወጊዎች ነን!!
አንድ ሁለት ብለን 14 ያልንበት የአዲስ ቻምበር የግብርናና የምግብ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በተንጣለለው የሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡
ከህዳር 27 እስከ ህዳር 29፣2016 በሚካሄደው አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የእርስዎንም ኩባንያ ጨምሮ በዘርፉ የተሰማሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች ይሳተፋሉ፡፡
በእርሻና ምግብ ፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ፣በሰብል ምርት፣በምግብ ማቀነባበር፣ በእንሰሳትና ተዋጽኦ ፣በእርሻ ምርምርና ማሽነሪዎች፤ በፓኬጂንግ የተሠማሩ አምራቾችና ላኪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ያስተዋውቃሉ፡፡ የገበያ ትስስር ይፈጥራሉ፡፡
ለዚህ ደግም የቱርክ፤ የጣሊያን፤ የቻይና፤ የህንድ እና ሌሎች ሀገራት ኩባንያዎች አለን ብለዋል!
በዚህ ወሳኝ የንግድ ትርኢት የንግድ አጋር ያገኛሉ፡፡
በሽርክና ለመስራት መንገድ ይጠርጋሉ፡፡
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ እና የገበያ አማራጭ ለማግኝት ሁነኛ አጋጣሚ ይ,ፈጥራሉ፡፡
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ!! ዘመኑ የደረሰበትን የግብርናና የምግብ ቴክኖሎጂ ይተዋወቁ፣ያስተዋውቁ፤ ይመዝገቡ!!
ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ በ 0911212179 / 011 – 550 – 46 -47 ይደውሉ !!
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/
የግሉ ዘርፍ አገልጋይ!!