በንግድ ትርኢት ፋና ወጊዎች ነን!! አለም አቀፍ ንግድ ትርኢት ስናዘጋጅ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖናል፤

ይህ የቻምበር ድምጽ ነው!
ከቻምበርም የአዲስ ቻምበር ድምጽ!!

በንግድ ትርኢት ፋና ወጊዎች ነን!!
አለም አቀፍ ንግድ ትርኢት ስናዘጋጅ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖናል፤

አንድ ሁለት ብለን 26 ያልንበት የአዲስ ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቷል፡፡

ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 18 2016 ዓ.ም በሚካሄደው አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የእርስዎንም ድርጅት ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ፡፡

በአገልግሎትም ሆነ በግብርና፣ በማምረቻም ቢሉ በቴክኖሎጂ፣ ላኪዎችም ሆኑ አስመጪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ያስተዋውቃሉ፡፡ የገበያ ትስስር ይፈጥራሉ፡፡

ለዚህ ደግም ከተለያዩ የአለማችን ሀገራት ኩባንያዎች አለን ብለዋል!

በዚህ ወሳኝ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የንግድ አጋር ያገኛሉ፡፡ በሽርክና ለመስራት መንገድ ይጠርጋሉ፡፡

ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ እና የገበያ አማራጭ ለማግኝት ሁነኛ አጋጣሚ ይፈጥራሉ፡፡

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ!!

ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ባስቆጠረውና በርካቶችን ባለሃብት ፣ የቢዝነስ ባለቤት ፣ ስራ ፈጣሪ ባደረገው ታላቅ ንግድ ትርዒት ላይ ይሳተፉ፡፡

ኩባንያዎን ያስተዋውቁ፤ ይመዝገቡ!!

ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ በ 0911212179 / 011 – 550 – 46 -47 ይደውሉ !!

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/

የግሉ ዘርፍ አገልጋይ!!