Questionnaire for Monitoring Members’ satisfaction on the Chamber’s Services
የአባላት አገልግሎት እርካታ መመዘኛ መጠይቅ
Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations (AACCSA), with the aim of service improvement and development, regularly collect feedback from its members through different means. In view of this, AACCSA utilizes online member’s satisfaction survey as one of the tools to gather feedback from members.
Therefore, AACCSA cordially requests your kind assistance in responding to all the questions which will assist in strengthening and developing the demand driven services.
አዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቱ እየሰጠ ያለው የንግድ ልማትና የአድቮኬሲ አገልግሎቶችን ለማጠናከርና ለማሻሻል እንዲሁም አዳዲስ አገልግሎቶችን በመለየትና ተግባራዊ በማድረግ አባላቱ በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ ተወዳዳሪነታቸው እንዲጎለብት በማቀድ በተለያየ መንገድ ከአባላቱ ግብረ-መልስ ይሰበስባል፡፡
በዚሁ መሠረት ይህን መጠይቅ በመሙላት የንግድ ምክር ቤቱን አገልግሎች በቀጣይነት ለማጠናከር ለምታደርጉልን ድጋፍ ከወዲሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡