NEWS

ንግድ ምክር ቤቱ የሜንቶር ሺፕ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ንግድ ምክር ቤቱ የሜንቶር ሺፕ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በውጪው ዓለም የሚውለው እና በሰፊው ተቀባይነት ያለው የሜንቶርሺፕ ወይም የማማከር እና ልምድን የማጋራት አገልግሎት ልምድን ለተተኪዎች በማካፈል ውጤት ማምጣት የሚቻልበት አሰራር ነው፡ይሁን እና በሃገራችን አሰራሩ ብዙም ያልተለመደ ከመሆኑ አንጻር በንግድ ውስጥም ሆነ በሌሎች ዘርፎች የተሰማሩ ጀማሪዎች አቅጣጫ የሚያሳያቸውም ሆነ ልምድ የሚያካፍላቸው ለማግኘት ሲቸገሩ ይስተዋላል ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤትም የንግድ ስራን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለአባላቶቹ ያቀርባል፡፡ ከአገልግሎቶቹ ውስጥም በየደረጃው የሚገኙ ነጋዴዎች ፤አምራቾች እንዲሁም ጀማሪ…

Addis Chamber’s Female Staffs at the 2022 Safaricom Women First 5km great run.

Addis Chamber’s Female Staffs at the 2022 Safaricom Women First 5km great run.

Addis Chamber’s Female Staffs at the 2022 Safaricom Women First 5km great run.

በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ተስፋ የተጣለበት እንደሆነ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ተስፋ የተጣለበት እንደሆነ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከተለያዩ የንግድ ተቋማት ተወካዮች ጋር በኢ-ኮሜርስ (የበይነመረብ ግብይት) እድሎች እና ተግዳሮቶች በሚል ርእስ ውይይት አካሒዷል። ማህበረሰቡ የምርቶችን ጥራት እና ጥንካሬ በአካል አረጋግጦ የመሸመት የግብይት ባህል ያለው በመሆኑ በኢ-ኮሜርስ የሚኖር ሽያጭ ላይ እምነት ያለመኖር ችግር…

Ethiopian and Addis Ababa Chamber of Commerce vow to collaborate

Ethiopian and Addis Ababa Chamber of Commerce vow to collaborate

The two chambers’ (Ethiopian and Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations) management staffs discussed about the possible areas of cooperation. Both staffs were promising to serve the private sector collaboratively. They reaffirmed their commitment to discharge their responsibility…

የወጪ ንግድን ለማሳደግ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ተጠየቀ

የወጪ ንግድን ለማሳደግ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ተጠየቀ

ብዙም እድገት የማያሳየውን የወጪ ንግድ ለማሳደግ የመንግስት ፖሊሲ ጣልቃገብነት ተጠየቀ፡፡የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ማክሰኞ የካቲት 1 ቀን 2014ዓ.ም በሒልተን ሆቴል ባካሔደው “የወጪ ንግድ እድሎች እና ፈተናዎች” በሚል ርእስ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ ላኪዎች የወጪ ንግድ ዘርፍ…