አዲስ ቻምበር ‘አዲሱ የውጪ ምንዛሬ ስርአት ለውጥ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለው ፋይዳ’ በሚል የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡
አዲስ ቻምበር ‘አዲሱ የውጪ ምንዛሬ ስርአት ለውጥ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለው ፋይዳ’ በሚል የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ (ነሃሴ 10፤ 2016 ፤ አዲስ ቻምበር ) አዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ‘አዲሱ የውጪ ምንዛሬ ስርአት ለውጥ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለው ፋይዳ’ በሚል የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱን በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የከፈቱት የአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቄጤ እንደተናገሩት ምክር ቤቱ በግሉ ዘርፍና በመንግሥት መካከል እንደ…
Addressing the Skill Gap: Addis Chamber conducts soft skill training workshop to prospective entrepreneurs
Often times companies and employers in Ethiopia complain about the performance of their employees and there are also efforts exerted on the part of the government and BMOs like Addis Chamber to address such kinds of concerns. While there’s a…
ከቴክኒክ እና ሞያ ተቋማት ተመርቀው ለወጡ እና ስራ ለጀመሩ ወጣቶች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ
የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከተለያዩ የቴክኒክ እና ሞያ ተቋማት ለተውጣጡ እንዲሁም ስራ ለጀመሩ ወጣቶች በቀጣይ የሚኖራቸውን የስራ ግዜ የተሳካ እንዲሆንላቸው የሚያግዟቸውን ክህሎቶች እንዴት ማዳበር እንዳለባቸው አቅጣጫ የሰጠ ስልጠና አካሄደ ፡፡ የአምራች ዘርፉ የሚፈልገውን ብቁ ባለሞያ አለማግኘትን…
የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑበት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ 19ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ፡፡
በጉባኤው ላለፉት ሃያ አመት በበላይ ጠባቂነት ሰያገለግሉ በነበሩት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ምትክ አቶ ደመቀ መኮንንን ተክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አባል መሆኑ ይታወቃል፡፡
Carbon Tax to Consider Development Needs and National Context, calls for a workshop hosted by Addis Chamber
(Addis Chamber July 18, 2024): Global environmental issues such as climate change, global warming and environmental pollution are spiraling with an alarming rate posing significant challenge for humanities and the entire ecosystem. According to the recent UNDP report, environmental pollution…