-
ThuJun162022Location: Addis Ababa Exhibition CenterTrade fair25th ACITF Addis Chamber International Trade FairMotto;-Enhanced export for sustainable developmentDate;- June 16-20, 202225ኛው አዲስ ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርኢትመሪ-ቃል: የተሻሻለ ኤክስፖርት ለዘላቂ ልማትሰኔ 9-13 ቀን 2014 ዓ.ም
-
ThuJun162022Location: Addis Ababa Exhibition CenterTrade fair2nd International Medical Trade FairMotto;-Public private partnership for enhanced Medical servicesDate;- June 16-20, 20222ኛው አለም አቀፍ የህክምና የንግድ ትርኢትሰኔ 9-13 ቀን 2014 ዓ.ም
-
ThuSep2220222:30 amበኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል(በቀድሞው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል)General Assembly12/01/2015 ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል(በቀድሞው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል)አዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ/ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል(በቀድሞው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል) ከጠዋቱ 2፡3ዐ ጀምሮ 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምከር ቤት ፕሬዚዳንት፣ ም/ፕሬዚዳንትና የቦርድ አባላት ምርጫም ይካሄዳል፡፡ ይህ ምርጫ ግልጽና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከፍተኛ ልምድና የሥራ ፍላጐት ያላቸው አባላት የሚገኙበት የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ አቋቁሟል፡፡
-
ThuNov1720221:30 amAddis Ababa Exhibition CenterTrade fair
8/03/2015 Ethiopian Year