የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አፅቀስላሴ እና የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም በተገኙበት የኢትዬ-ማሌዢያ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አፅቀስላሴ እና የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም በተገኙበት የኢትዬ-ማሌዢያ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ሲካሄድ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት( አዲስ ቻምበር) ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድን ጨምሮ የሚወክሉት የአዲስ አበባ የንግዱ ማህበረሰብ እና የተለያዩ የመንግስት ተወካዬች ተገኝተዋል፡፡

wpChatIcon
wpChatIcon