የኢንደስትሪ ምርት ወጪ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ግማሽ ቢሊየን ዶላር አስገኘ!!!

በ2014 በጀት አመት በኢትዮጵያ የአምራች ኢንደስትሪ ምርቶች ኤክስፓርት ታሪክ በከፍተኛነቱ የመጀመርያ የሆነውን ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝተናል ሲሉ የኢንደስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በቲውተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ የተጀምሩ መልካም ስራዎችን በማጠናከር በቀጣይ ዓመት የተሻለ ውጤት እናመጣለን ሲሉም ጨምረው ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *