በጉባኤው ላለፉት ሃያ አመት በበላይ ጠባቂነት ሰያገለግሉ በነበሩት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ምትክ አቶ ደመቀ መኮንንን ተክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አባል መሆኑ ይታወቃል፡፡