Register for your participation in 5th Addis Chamber International Manufacturing & Technology Trade Fair to be held from November 17-21/2022 at Addis Ababa Exhibition Center. Call us by +251911212179 or +251115504647/48
ለአዲስ ቻምበር አባል ነጋዴ ሴቶች ሲሰጥ የነበረው አለም አቀፍ የስራፈጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ ። ስልጠናው በቻይና ኤምባሲ፣ በቤጂንግ የአለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ዩኒቨርስቲ እና በአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት(አዲስ ቻምበር)ና በሌሎች ባለድርሻ…
A panel discussion is going on about the ” opening of the Domestic Banking Sector to Foreign Banks: Opportunities and Challenges”, organized by Addis chamber ,October 28, 2022, 8:30 AM Hilton Hotel . Panelists _ Ato Asfaw Alemu , CEO Dashen Bank _Ato Melaku Kebede, CEO Hibret Bank _Ato Eshetu Fantaye, CEO Ahadu…
የአዲስ ቻምበር አባል ድርጅቶች በ19ኛው የአዘርባይጃን አለምአቀፍ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ አለምአቀፍ ኢግዚቢሽን (Caspian Agro Expo 2026) ላይ የተሳካ ተሳትፎ አድርገው ተመለሱ፡፡ እ.አ.አ. ከሜይ 5-8/2026 በአዘርባጀን ዋና ከተማ ባኩ በተካሄደው 19ኛው የአዘርባይጃን አለምአቀፍ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ አለምአቀፍ ኤግዚቪሽን ላይ ከ7 ድርጅቶች የተውጣጡ…