ይመጣሉ ተብለው የሚጠበቁት ባንኮቹ በኢምፖርት እና ኤክስፖርት ስራ በፍፁም መሳተፍ የለባቸው ሲሉ የባንክ ፕሬዝዳንቶች ሲናገሩ ሰምተናል፡፡ ተህቦ ንጉሴ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጭ_ሀገር_ባንኮች https://bit.ly/3NgR3PX ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz