Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-11-10
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • የጀርመን የንግድ ልኡካን የንግድ ለንግድ ውይይት፣ • የወጭ ንግድ አሠራር ዙሪያ የሚታዩ ችግሮች ምንድናቸው ፣ የወጭ ንግድን ለማሣደግ ምን አይነት ስራ መሠራት ይኖርበታል ፣ • ከአለማችን ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች አንደበት
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-11-03
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • 16 የሀገራችን ኩባንያዎች የአይ ኤስ ኦ ሰርተፊኬት ማግኘትን የተመለከተ፣ • ታይላንድ የንግድ ልኡካን የንግድ ለንግድ ውይይት ፣ • የንግድ ማህበራት የጋራ ባህርያት
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-10-27
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • በቅመማ ቅመምና መአዛማ ምርቶች ላይ የተካሄደ ወርክሾፕ፣ • ም/ቤቱ እስካሁን ባከናወናቸው የጥራት ስራ አመራር ስርአት ስልጠና፤ ትግበራና ክትትል የደረሰበት ደረጃና ያጋጠሙ ችግሮችችን የገመገመ የግማሽ ቀን አውደጥናት፣ • የመደራደር ክህሎት (negotiation skills )
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-10-20
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • ም/ቤቱ በ2008 ዓ.ም የሚያዘጋጃቸውን አራት አለም አቀፍ የንግድ ትርኢቶችን የማስተዋዋቂያ ስነስርአት፣ • በኢትዮጵያ ኮርፖሬት ገቨርናንስ ኢንስቲትዩትና በፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን “የንግድ ስነ ምግባርና በዘርፉ የሚስተዋሉ የስነ ምግባር ግድፈቶች” በሚል ርዕስ የፓነል ውይይት፣ • የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ COMESA) መቼና እንዴት ተመሠረተ ፣ የጋራ ገበያው ዋና አላማ እንዲሁም ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-10-13
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • የሽመናና አልባሳት እንዲሁም የፋሽን ዲዛይን ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎች የኔትወርኪንግ ምስረታ፣ • ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አሠጣጥ ላይ የመከረ አውደ ጥናት፣ • 10 የአፍሪካ ሃብታም አገሮችን የተመለከተ መረጃ /ከአፍሪካን ክራድል የተሰኘ ድረ ገጽ
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-10-06
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • አኩሪ አተርን በሀገራችን በስፋት ለማምረትና ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ወደ ኤክስፖርት ደረጃ ለማሣደግ ምን አይነት ስራ መሠራት አለበት፣ • የስጋ ምርት የእሴት ሰንሰለትን እንዴት ማሣደግና ማሻሻል ይቻላል፣ ሀገራችን በዘርፉ ይበልጥ ተጠቃሚ እንድትሆን ምን አይነት ስራ መሠራት አለበት ፣ • የቁጠባ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ፣ እንዴት መቆጠብ ይቻላል
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-09-29
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • የአለም የንግድ ድርጅትን መቀላቀል በኢትዮጵያ ላለው የግል ዘርፍ ዝግጅትና ጠቀሜታ ምንድነው ፣ ቢዝነስ ሪፖርት /ክፍል ሁለት/ • ከዋሪት ሙሉ ጥላ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መስራችና ሊቀ መንበር አቶ ለገሠ ዘሪሁን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ /ክፍል ሁለት/ • የንግድ እንደራሴነት የምስክር ወረቀት ስለማግኘት
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-09-22
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • የአለም የንግድ ድርጅትን መቀላቀል በኢትዮጵያ ላለው የግል ዘርፍ ዝግጅትና ጠቀሜታ ምንድነው ፣ ቢዝነስ ሪፖርት /ክፍል አንድ/ • ከዋሪት ሙሉ ጥላ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መስራችና ሊቀ መንበር አቶ ለገሠ ዘሪሁን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ /ክፍል አንድ/ • የአረፋን በአል የተመለከተ ጽሁፍ
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2015-09-15
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች ፣ • የእንኳን አደረሣችሁ መልእክቶች ፣ • ንግድና እቅድ በአዲስ አመት / • የኮርፖሬት ገቨርናንስ ኢንስቲትዩት ሶስተኛ ጉባኤን የመለከተ፣ • የቢዝነስ ፕላን /እቅድ/ እንዴት መዘጋጀት አለበት
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-09-02
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • በም/ቤቱ የሚቋቋመውና የግሉን ዘርፍ ማዕከል ያደረገ የፖሊሲ ጥናትና አድቮኬሲ ማዕከል ማቋቋምን አስመልክቶ በተዘጋጀ ጥናት ላይ የተካሄደ ውይይት፡፡ • የዓለም ንግድ ድርጅት መቀላለቀል በኢትዮጵያ ላለው የግል ዘርፍ የቢዝነስ እድልና ጠቀሜታው ምንድን ነው ፣ የግሉ ዘርፍ ዝግጅትስ ምን መምሰል አለበት፡፡ • በአለማችን እየተሠራባቸው ያሉ የመገበያያ ገንዘቦች በዓለም ንግድ ውስጥ ያላቸው ድርሻ ምንድን ነው ፡፡
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-08-19
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • አኩሪ አተርን በሀገራችን በስፋት በማምረት የምርቱ ተጠቃሚ መሆን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የመከረ ውይይት፣ • በጨርቃ ጨርቅ ምርትና ኢንዱስትሪዎች ዙሪያ የተጠናቀረ ዝግጅት /ክፍል አንድ/፣ • በስራ ቦታዎ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥምዎት ምን ማድረግ አለብዎ
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-08-12
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫን የተመለከተ ፣ • የአዲስ ቻምበር እንግዳ /አቶ ጌታመሣይ ደገፉ /የኦሜዳድ ማኔጂንግ ዳይሬክተር/ ክፍል 2/፣ • በንግድ፣በታታላቅ ሃገራት እና ሰዎች እንዲሁም በቴክኖሎጂ ዙሪያ የታዩ ለየት ያሉ እውነታዎች /የፕሮግራም ማግባቢያ /ኮንቲኒዩቲ/
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-08-05
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫን የተመለከተ ፣ • የአዲስ ቻምበር እንግዳ /አቶ ጌታመሣይ ደገፉ /የኦሜዳድ ማኔጂንግ ዳይሬክተር/፣ • በንግድ፣በታታላቅ ሃገራት እና ሰዎች እንዲሁም በቴክኖሎጂ ዙርያ የታዩ ለየት ያሉ እውነታዎች
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-07-22
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • ከመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ ከሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ጋር በተያያዘ በሚነሡ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ህብረተስብ አባላት፣ ከሸማቾች እንዲሁም የኢኮኖሚ ባለሞያ አስተያየት፣ • የቀኝ አዝማች ተካ ኤገኑ /የሬዲዮ ዶክመንተሪ/ ክፍል ሁለት፣ • የቬትናም አነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ተሞክሮ ፣ • ከዋጋ አወጣጥ ጋር በተያያዘ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች፡፡
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-07-08
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • የብድር ተደራሽነት የግሉ ዘርፍ እድገት /የምሣ ላይ ውይይት / • የቆዳ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አጀማመርና እድገት /ክፍል 2/ • አስብና በልጽግ /ከናፖሊዮን ሂል መጽሐፍ
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-07-01
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • 7ተኛው ልዩ የምግብና የእርሻ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የመክፈቻ ሰነስርአት ፣ የተሣታፊዎች አስተየየት ፣ የመዘጊያ ስነሰርአትና ሲምፖዚየምን የተመለከተ፡፡ • የጥቃቅን ፣ አነስተኛና ፣ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሕንድ ተሞክሮ • የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ /ክፍል አንድ/ ቢዝነስ ሪፖርት • የቀለም ትምህርት ሳይማሩ ከትንሽ ብር ተነስተው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ የውጭ ሀገር ስኬታማ የንግድ ሰዎች ተሞክሮ፡፡
Radio Program:-


Chamber Radio Program:-

Posted Date:- 2014-06-24
Title:- Voice of Addis Chamber
Description:- • ወቅታዊ አጫጭር ንግድ ነክ መረጃዎች፣ • በሀገሪቱ የፋይናንስ አቅርቦት ላይ የተካሄደ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ፡፡ • “የንግድ ሎጀስቲክስ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ላይ ያለው እንደምታ” በሚል የተዘጋጀ የምሣ ላይ ውይይት ፡፡ • የኢንዱስትሪ ዞን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ የሚያደርገው አስተዋጽኦ፡፡ክፍል 2 • ፍራንቻይዝ ምን አይነት ቢዝነስ ነው ? አጀማመሩስ ?
Radio Program:-


Company Logo Ads

Partners