አዲስ ቻምበር ከ ኤስ ኤ ኬ የስልጠና እና የማማከር ተቋም ጋር በጋራ በመተባበር የስራ መሪዎች መድረክ / Forum for ExEcutive Leaders (FEEL) የተሰኘ አዲስ የመማማሪያ፣ የልምድ ልውውጥ እና የግንኙነት መረብ (Networking) ማዳበር ላይ መሰረት ያደረገ አገልግሎት ሊጀምር ነው።

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል የንግዱ ማህበረሰብ አቅሙ እንዲገነባና ተወዳዳሪ እንዲሆን በማስቻል ንግድና…